አቶት Logo

አቶት

ሬስቶራንት አስተዳደር ስርዓት

የድርጅቶን ስራዎች በሙሉ ለማመቻቸት የሚያግዝ የተሟላ አስተዳደር ስርዓት ነው። ከትዕዛዝ መቀበል እስከ የመጋዘን ፣የሽያጭ፣የክሬዲት፣የደምወዝ እና የሽያጭ ታክስ አስተዳደር ድረስ ሁሉንም ነገር በአንድ ማስተዳደሪያ ማዕከል ነው።

100+
የምግብ ዝርዝሮች
24/7
ድጋፍ
50+
ደስተኛ ምግብ ቤቶች
99%
የደስታ መጠን