ወደ FMTECH እንኳን በደህና መጡWelcome to FMTECH

ሶፍትዌር ኩባንያSoftware Company

በFMTECH፣ ለንግድዎ ፍላጎት የተመጣጠነ ዘመናዊ ሶፍትዌር መፍትሄዎችን እናቀርባለን። ዋና ዋና ምርቶቻችን፦At FMTECH, we provide modern software solutions tailored to your business needs. Our main products:

ብጁ የድር እና የሞባይል መተግበሪያዎችን፣ የኢ-ኮሜርስ፣ ኤፒአይዎችን እንገነባለን - ሊያድጉ የሚችሉ፣ ደህንነታቸው የተጠበቀ እና በተጠቃሚ ላይ ያተኮሩ።We build custom web and mobile applications, e-commerce, APIs - scalable, secure, and user-focused.

ተጠቃሚዎችን፣ ምርቶችን፣ የውሂብ ትንተናን ያስተዳድሩ - ሁሉም በአንድ ለወደፊቱ የተዘጋጀ መድረክ።Manage users, products, data analytics - all in one future-ready platform.

የቪዲዮ መመሪያዎችን ይመልከቱView Video Tutorials መፍትሄዎችን ይመልከቱView Solutions

የሲስተሞቻችን አጠቃቀም ቪዲዮዎችSystem Tutorial Videos

ስለ ሲስተሞቻችን አጠቃቀም ከታች ባለው ቪድዮ ይማሩLearn how to use our systems through the videos below

ማስታወቂ

0:00 / 0:00

አገልግሎቶቻችንOur Services

ለመንግስት ተቋማትFor Government Institutions

በጤና፣ በግብርና፣ በኢኮኖሚ እና በፖለቲካ ዘርፎች ማንኛውን ስራ በ online / በ offline የማዘመን ስራዎችን መስራት እንችላለን።We can perform any work in health, agriculture, economic, and political sectors through online/offline updating tasks.

  • የጤና ዘርፍ ስርዓቶችHealth sector systems
  • የኢኮኖሚ ማሻሻያ እና ቁጥጥር ስርዓቶችEconomic improvement and control systems
  • የፖለቲካ ሂደቶችን የሚያመቻቹ መፍትሄዎችSolutions that facilitate political processes
  • Online / Offline የመረጃ ማዘመን ስርዓቶችOnline and offline data updating systems

ለግል ድርጅቶችFor Private Organizations

ለግል ድርጅቶች የሚከተሉትን ስርዓቶች እንሰራለን፦For private organizations, we build the following systems:

  • የክምችት አስተዳደርStock management
  • ኢ-ኮሜርስE-commerce
  • የኢንቬንቶሪ ስርዓቶችInventory systems
  • የኪራይ ስርዓት (የህንፃዎችን የክራይ ስርኣትን ጨምሮ)Rental system (including building rental)
  • የፋርማሲ አስተዳደር ስርዓትPharmacy management system
  • የሆቴል አስተዳደር ስርዓትHotel management system
  • የክሊኒክ አስተዳደር ስርዓትClinic management system
  • የሱፐርማርኬት ስርዓቶችSupermarket systems
  • የፕሮጀክቶችን ክትትል እና ቁጥጥርProject tracking and control
ማስታወሻ፦Note: ለግል ድርጅቶች የምንሰራላቸው በሶፍትዌር የገበያ ዋጋ ሳይሆን ቀለል ባለ ዋጋ ይሆናል።For private organizations, we build at simplified, affordable price.

ፈጣን መዳረሻ ምናሌQuick Access Menu